Loading...

ዝርዝር ዜና

ፖለቲካ ፖለቲካ

የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ የተሰሩ ሰው ተኮር ስራዎችን እየጎበኙ ነው።

የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ የተሰሩ ሰው ተኮር  ስራዎችን እየጎበኙ ነው።

ከጥር 23 አስከ 25 የሚካሄደው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ የተሰሩ ሰው ተኮር እና ስራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኘውን የተቀናጀ የልማት ፕሮጀክት ማለትም ጉለሌ እንጀራ ፣ ጉለሌ ወተት ፣ ጉለሌ መኖሪያ መንደርን ጉብኝተዋል።

Search
Recent News