Loading...

ዝርዝር ዜና

ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት

የአገልጋይነት ባህሪ የተላበሰ ፣ብቁ ነፃና ገለልተኛ ፐብሊክ ሰርቪስ በመገንባት ዘመናዊና ውጤታማ አገልግሎት በማቅረብ በ2022 ለአፍሪካ ከተሞች ተምሳሌት የሆነ ተቋም ተፈጥሮ ማየት፡፡

አገልግሎትን ውጤታማ ማድረግ የሚያስቺሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት ብቃትን መሰረት ያደረግ የሰው ሃብት ልማት፣ ስምሪትና አስተዳደር አገልግሎቶችን በመስጠት እንዲሁም ስትራቴጅክ ተኮር ተቀቋማትን በመገንባት የክትትል፣ ድጋፍና ቁጥጥር አገልግሎቶችን በመስጠት ውጤታማነትን በማሻሻል የህብረተሰቡን እርካታ ማሳደግ ነው፡፡
የሚሰጡ አገልግሎቶች ስታንዳርድ