Loading...

ዝርዝር ዜና

ኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት

በ2025 ወሳኝ ቴክኖሎጂዎችን ተግባራዊ በማድረግ ለነዋሪዎቿ እና ለጎብኚዎቿ ምቹ የሆነች ፤ ዘላቂ እና ችግሮችን መቋቋም የምትችል አዲስ አበባን ማየት፡፡

በጥናትና ምርምር የተደገፈ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማቶችን በማልማትና ደህንነቱ የተጠበቀ ሲስተሞችን በማበልጸግ እና ዲ ጂ ታ ል አገልግሎት በማስፋፋት የአዲስ አበባን ከተማ ነዋሪዎች እና የጎብኚዎቿን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡
የሚሰጡ አገልግሎቶች ስታንዳርድ