Loading...

ዝርዝር ዜና

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በጋራ የተቀናጀ ሁለንተናዊ ተሳትፎ ተጠናቆ የሠላም፣የኢኮኖሚና የብልፅግናችን ምንጭ ሆኖ ማየት!!!

የክፍለ ከተማችን ነዋሪ ህዝብ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚያደርጉትን የፋይናንስ ፣ የፐብሊክ ዲኘሎማሲ፣ የአካባቢ ጥበቃ፣ ሁለንተናዊ ድጋፍና ተሳትፎን አጠናክሮ በማስቀጠል ብሎም የቁጠባ ባህል እንዲያድግ በማድረግ የህዳሴ ግድባችን ሙሉ በሙሉ እስኪጠናቀቅ ድረስ ለስኬት ለማብቃት ህብረተሰቡ ታሪካዊ አሻራቸውን እንዲያሳርፉ በማስቻል የሃገራችንን ብሎም የከተማችንን የበጎ ገፅታ ግንባታ በመገንባት ብሄራዊ መግባባትን አጠናክሮ ማስቀጠል፤
የሚሰጡ አገልግሎቶች ስታንዳርድ