Loading...

ዝርዝር ዜና

ባህል ፣ኪነ-ጥበብ እና ቱሪዝም ጽ/ቤት

የከተማችንን ሕዝብ ባህላዊ፣ ኪነ ጥበባዊ፣ ታሪካዊ እና ተፈጥሮአዊ መስህቦችን በማጥናት፣ በመጠበቅ፣ በማልማት፣ በማስተዋወቅና ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ እና የከተማችንን መልካም ገጽታ በመገንባት ዘላቂ የሆነ ፣ ማህበራዊና ምጣኔ ሀብታዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ፣

በ2022 የባህል፣ኪነጥበብና ቱሪዝም ዘርፍን በማላቅ ከቀዳሚ የከተማችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ብልፅግና መሠረቶች አንዱ ማድረግ፤
የሚሰጡ አገልግሎቶች ስታንዳርድ