Loading...

ዝርዝር ዜና

የመንግስት ንብረት አስተዳደር ጽ/ቤት

2022 በኢትዮጵያ ዘመናዊና ስታንዳርዱን የጠበቀ ንብረት አስተዳደር ስርዓት የዘረጋ ተምሳሌት ሆኖ ማየት፡፡

በከተማ አስተዳደር ዘመናዊ የመንግስት ህንፃና ንብረት አስተዳደር በመዘርጋት ወጥና ስታንዳርዳቸውን የጠበቁ ደህንነታቸው የተጠበቀ ፅዱና ምቹ የሆነ ምድረግቢ ያላቸው ህንጻዎች በማልማት ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ የአሰራር ስርዓትን እንዲኖር የቁጥጥር ስርዓት በመዘርጋት ከብክነት የፀዳ አስተዳደር ስርዓትን ማስፈን ነው፡፡
የሚሰጡ አገልግሎቶች ስታንዳርድ