ክህሎት መር የውጤት ተኮር የስልጠና ስርዓት በመዘርጋት ብቁ ተወዳዳሪና ሥራ ፈጣሪ የሰው ኃይል በማፍራት፣ ለኢንተርፕራይዞች ድጋፍ በማድረግ ማልማት እንዲሁም ውጤታማ የሆነ የሥራ ስምሪት አገልግሎት በመስጠትና የኢንዳስትሪውን ሰላም በማረጋገጥ፣ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ነዋሪዎችን ኑሮ በማሻሻል፣ የአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነትን ጤናማ በማድረግ የሥራ አጥ ቁጥር ለመቀነስ የሚያስችል ተቋም በመገንባት ዘላቂ የስራ እድል እንዲፈጠር ማድረግ።