Loading...

ዝርዝር ዜና

ስራአስኪያጅ ጽ/ቤት

በ2022 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ የማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን እና አሰራሮችን በማሻሻል የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ሆና ማየት፣

አዲስ አበባ ከተማ የማዘጋጃ ቤት አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በበላይነት የመምራት፣ የማስተባበር፣ የመቆጣጠር እና የመከታተል ተግባር በመፈጸም የተቋማት ቅንጅታዊ አሰራርን በማጎልበት የአገልግሎት አሰጣጥን ዉጤታማነትን ማረጋገጥ ፣ • የጥናትና ምርምር ውጤት ላይ የተሞረኮዘ ተቋማዊ ሪፎርም በማድረግና የማስፈጸም አቅምን በማሻሻል የህብረተሰቡን እርካታ ማረጋገጥ፣
የሚሰጡ አገልግሎቶች ስታንዳርድ