Loading...

ዝርዝር ዜና

የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

በ2022 ዓ/ም የለማ የህ/ሰብ ተሳትፎና ተጠቃሚነት በማረጋገጥ በጎ ፈቃድን ባህሉ ያደረገ ማህበረሰብ ተፈጥሮ ማየት፡፡

በከተማው አስተዳደሩ ብሎክን ማዕከል ያደረገ የአግልግሎት አሰጣጥ፣ የመሠረተ ልማት፣ የፀጥታ ችግሮችን እና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ፍላጎትን በመለየት የህብረተሰቡን ተሳትፎ በማጎልበት ችግሮችን ከምንጫቸው እንዲፈቱ በማድረግ የህብረተሰቡን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፤
የሚሰጡ አገልግሎቶች ስታንዳርድ