የጉለሌ ክ/ከተማ ከብክለትና ከተተፍሮ ሀብት መራቆት ለመከላከልና ልማትን ከአካባቢ ጋር ለማጣጣም በጥናትና በምርምር የታገዘ ክትትላና ቁጥጥር እንዲሁም በህዝብ ተሳትፎ የአካባቢና የተፈጥሮ ሃብት እንክብካቤ በማካሄድ፣ ዘለቄታዊ ልማትና የተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀምን ማረጋገጥ እንዲሁም የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን በማላመድ/Adaptation/ እና በማስተሰረይ /mitigation/ ስራን በመስራት የክ/ከተማውን ነዋሪ በንፁህና ጤናማ አካባቢ የመኖር መብቱ እንዲጠበቅ ማድረግ፡፡